ማመልከት መረጃ
በ Maryland Health Connection በኩል የጤና መድህን አመልክተው ከሆነ፣ ስለ መተግበሪያዎ ወዲያውኑ ዝመናዎችን ማግኘት ይጀምራሉ። ከእንግሊዝኛ ሌላ ሌላ ቋንቋ የሚናገሩ ከሆነ፣ በዚህ ገጽ ላይ ያሉ በቋንቋዎ የተጻፉ አብነት ደብዳቤዎች በ Maryland Health Connection በኩል የተላኩ መደበኛ ደብዳቤዎች ማጠቃለያ አለው።
ማመልከቻዎን ጽፈዉ እነዲጨርሱ አንዳንድ መረጃዎችን መረዳትዎ አስፈላጊ ነዉ፡፡ ይህንን መረጃ ከታች ተርጉመነዋል፡፡
ማመልከቻዎን ጽፈዉ እነዲጨርሱ አንዳንድ መረጃዎችን መረዳትዎ አስፈላጊ ነዉ፡፡ ይህንን መረጃ ከታች ተርጉመነዋል፡፡
- Enrollment Application in Progress\የምዝገባ ማመልከቻ በሂደት ላይ ነው
- Decision About Your Health Coverage\ስለ እርስዎ የጤና ሽፋን ውሳኔ
- Additional Verification Required\ተጨማሪ ማረጋገጫ ይፈለጋል
- Change Reporting/Final Determination for Healthcare Coverage\ሪፖርት ማድረግን ይለውጡ/ለጤና ሽፋን የመጨረሻ ውሳኔ
- Successful Enrollment\ስኬታማ ምዝገባ
- ለእያንዳንዱ የተጠየቀ ማረጋገጫ ዓይነት አንድ ሰነድ ይላኩ
- አንዳንድ ጊዜ ተመሳሰይ ሰነድ ለሁለት ምድቦች ሊሰራ ይችላል፣ ለምሳሌ፣ የዜግነት ማረጋገጫ የሆኑ አብዛኞቹ ሰነዶች የማንነት ማረጋገጫዎች ናቸው።
- ቅጂዎችን ይላኩ፣ መልሰው ስለማያገኙዋቸው ኦሪጂናል ሰነዶችዎን አይላኩ
- ሰነዶችን ለመላክ ፈጣኑ መንገድ በስማርት ስልክዎ ስካን በማድረግ ወደ መስመር ማመልከቻዎ ይጫኑዋቸው። ኮምፒዩተር ከሌልዎ፣ ከበይነመረቡ ጋር የተገኛኘ ኮምፒዩተር ለመጠቀም የህዝብ ቤተ መጻሕፍት መጎብኘት ይችላሉ
|
የዜግነት ማረጋገጫ
|
የማንነት ማረጋገጫ
|
የገቢ ማረጋገጫ
|
ሰነዶችን ወደ Maryland Health Connection እንዴት ማስገባት እነደሚችሉበመስመር ላይ
ፖ.ሳጥን 2160, Manchester, CT 06045
ከሚያስገቡዋቸው ማንኛቸውም ሰነዶች ጋር ከማስታወቂያዎዉ ጋር የመጣዉን የሽፋን ሉክ ማካተት አለብዎት።
ተቀባይነት ስላለው ሰነድ ጥያቄዎችን ካልዎት፣ 1-855-642-8572 (TTY: 1-855-642-8573) ይደውሉ።
የይግባኝ መብቶች እና የጊዜ ገደቦች
ስህተት ከተደረገ
ከ Maryland Health Connection የተቀበሉትን ማንኛውም ውሳኔ ይግባኝ ማለት ይችላሉ። እርስዎ ወይም ስልጣን የተሰጠው ተወካይዎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ሰሚን ለመጠየቅ 90 ቀኖች አሉት። ስልጣን የተሰጠው ተወካይ ማለት በምትክዎ እንደ እርስዎ ሆኖ ከ Maryland Health Connection ጋር እንደ የቤተሰብ አባል ወይም ሌላ የታመነ ሰው እርስዎ የመረጡት ማለት ነው። አንዳንድ ሰልጣን የተሰጣቸው ተወካዮች በምትክዎ እንደ እርስዎ ሆነው እንዲያካሂዱ ህጋዊ ስልጣን ሊኖራቸው ይችላል።
ሰሚን ለመጠየቅ፥
ፖ.ሳጥን 857
Lanham, MD 20703
ወይም፥
አስተዳደራዊ ሰሚ ጽሕፈት ቤት
11101 Gilroy Road
Hunt Valley, MD 21031
በውሳኔያችን ካልተስማሙ እና ስለ ጉዳዩ ለሌላ ሰው መናገር ከፈለጉ፣ ወይም ሰሚን ለመጠየቅ እገዛ ከፈለጉ፣ 1-855-642-8572 (TTY: 1-855-642-8573) ይደውሉ ወይም የአካባቢ የጤና ክፍል፣ የአካባቢ የማኀበራዊ አገልግሎቶች ክፍል፣ ወይም ክልላዊ አገናኝ አካል ይጎብኙ። ውሳኔያችንን ይግባኝ ካሉ፣ ሰሚ ይኖርዎታል። ሰሚ ማለት በእርስዎ ፣ ከአንድ ሰው የሚደረግ ስብሰባ ነው
ከ
ከ Maryland Health Connection እና ከሰሚ ሓላፊ። ለምን ስህተት እንዳደረግን ለነሱ መናገር ይችላሉ።
ለመስማትዎ ለመዘጋጀት፥
Iየሕክምና እገዛ ወይም MCHP ፕሪሚየም ካልዎት፣ የዚህ ምልክታ በ 10 ቀኖች ውስጥ ይግባኝ ካሉ፣ የአሁኑ የጤና ሽፋንዎ ለመቀጠል ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ። የበለጠ ለማወቅ 1-855-642-8572 (TTY: 1-855-642-8573) ይገኛኙ። እርስዎ ጥቅሞችን ለመቀበል ከቀጠሉ እና ይግባኝዎ ተቀባይነት ካጣ፣ እርስዎ የተቀበሉዋቸውን ጥቅሞች መልሰው መክፈል አለብዎት።
የይግባኝዎ ውጤት የእርስዎ እና በቤትዎ ውስጥ ያሉ ሌሎች ለምን ዓይነት የጤና ሽፋን ብቁ እንደሆኑ ሊለውጥ ይችላል።
ለበቂ የጤና ዕቅድ ብቁነት፥
በበቂ የጤና ዕቅድ ውስጥ እንዲመዘገቡ ብቁ መሆንዎን ከተወሰኑ እና የዚህ ማስታወቂያ በ 90 ቀኖች ይግባኝ ካሉ፣ በብቃት ሂደት ውስጥ መቀጠል ይችላሉ። ይህ በበቂ የጤና ዕቅድዎ ምዝገባ እና ማንኛውም የሚተገበር የፋይናንስ እገዛእርስዎ አሁን ብቁ የሆኑበት ያካትታል የይግባኝዎ ውጤት የእርስዎ እና በቤትዎ ውስጥ ያሉ ሌሎች ለምን ዓይነት የጤና ሽፋን ብቁ እንደሆኑ ሊለውጥ ይችላል። በገደብ ያለው የጤና ዕቅድ ውስጥ ወይም ለላቀ የመድህን ክፍያ የግብር ብድር ወይም የዋጋ-ማጋራት ቅነሳዎች መመዝገብ ተቀባይነት አለማግኘትዎ ይግባኝ ለማዘጋጀት እገዛ ለማግኘት፣ የጤና ትምህር እና ድጋፍ ጠቅላይ ጠበቃ ጽሕፈት ቤት መገናኘት ይችላሉ።
www.MarylandCares.org ወይም በ 410-528-1840 ወይም በ 1-877-261-8807 ነጻ የስልክ መስመር በመስመር ላይ አሃዱ HEAU እርስዎን ሊያግዝ ይችላል ነገር ግን በሰሚ ጊዜ እርስዎን ሊወክል አይችልም።
- ሰነዶችን በመስመር ላይ ለማስገባት ወደ “http://www.marylandhealthconnection.gov” www.marylandhealthconnection.gov ይሂዱ እና እታች ያሉ ደረጃዎችን ይከተሉ፥
- “በመለያ ግባ” ጠቅ ያድርጉ፣የተጠቃሚ መለያዎን እና የይለፍ ቃልዎ ያስገቡ፣ እና ከዛ “ግባ” ጠቅ ያድርጉ
- በ “እኔ ገቢ መልዕክት ሳጥን ትር ላይ ጠቅ ያድርጉ
- ለእያንዳንዱ የሚፈለግ ሰነድ፥
- በሰነድ ምድብ ተቆልቋይ “ማረጋገጫዎችን”ይምረጡ እና የሰነድ ዓይነት ይምረጡ
- በሰነድ ዓይነት ተቆልቋይ የሚያቀርቡት
- ሰነዱ ለተገበርባቸው የሚችሉ የቤቱን አባለትን ይምረጡ
- አስፈላጊ ከሆነ ተጨማሪ መረጃ ያቅርቡ
- “አስስ” ጠቅ ያድርጉ እና ከኮምፒዩተርዎ/ታብሌትዎ/ላፕቶፕዎ የሰነድ ፋይል ይምረጡ እና “ክፈት”ጠቅ ያድርጉ (
- ሰነድ(ዶች) በኤሌክትሮኒካል ከሌልዎት፣ሰነዶችዎን መላክ ያስፈልግዎታል ከ
- ከማስታወቂያዎ ጋር የተካተተ የሽፋን ሉክ። የሽፋን ሉክ ቅጂ ለማተም፣ ጠቅ ያድርጉ “የለኝም
- የኤሌክትሮኒክ ቅጂ እና ሰነዴን”አገናኝ መላክ እፈልጋለሁ።)
- ሌላ ሰነድ ለማከል፣ “ሌላ ሰነድ አክል” የሚለውን አገናኝ ጠቅ ያድርጉ
- ሰነዶችዎን ለማስገባት “አስገባ” ጠቅ ያድርጉ
ፖ.ሳጥን 2160, Manchester, CT 06045
ከሚያስገቡዋቸው ማንኛቸውም ሰነዶች ጋር ከማስታወቂያዎዉ ጋር የመጣዉን የሽፋን ሉክ ማካተት አለብዎት።
ተቀባይነት ስላለው ሰነድ ጥያቄዎችን ካልዎት፣ 1-855-642-8572 (TTY: 1-855-642-8573) ይደውሉ።
የይግባኝ መብቶች እና የጊዜ ገደቦች
ስህተት ከተደረገ
ከ Maryland Health Connection የተቀበሉትን ማንኛውም ውሳኔ ይግባኝ ማለት ይችላሉ። እርስዎ ወይም ስልጣን የተሰጠው ተወካይዎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ሰሚን ለመጠየቅ 90 ቀኖች አሉት። ስልጣን የተሰጠው ተወካይ ማለት በምትክዎ እንደ እርስዎ ሆኖ ከ Maryland Health Connection ጋር እንደ የቤተሰብ አባል ወይም ሌላ የታመነ ሰው እርስዎ የመረጡት ማለት ነው። አንዳንድ ሰልጣን የተሰጣቸው ተወካዮች በምትክዎ እንደ እርስዎ ሆነው እንዲያካሂዱ ህጋዊ ስልጣን ሊኖራቸው ይችላል።
ሰሚን ለመጠየቅ፥
- በደብዳቤ፥ የተካተተውን የጥያቄ ሰሚ ቅጽ ያጠናቅቁ ወይም ጥያቄ ይጻፉ ወደ፥
ፖ.ሳጥን 857
Lanham, MD 20703
ወይም፥
አስተዳደራዊ ሰሚ ጽሕፈት ቤት
11101 Gilroy Road
Hunt Valley, MD 21031
- በኢሜይል፥ የተካተተውን ጥያቄ ሰሚ ቅጽ ወይም የተጻፈ ኢሜይል ለ ያጠናቁ እና ስካን ያድርጉ፥
- በስልክ፥ በ 1-855-642-8572 (TTY: 1-855-642-8573) የ Maryland Health Connection ይደውሉ\;
በውሳኔያችን ካልተስማሙ እና ስለ ጉዳዩ ለሌላ ሰው መናገር ከፈለጉ፣ ወይም ሰሚን ለመጠየቅ እገዛ ከፈለጉ፣ 1-855-642-8572 (TTY: 1-855-642-8573) ይደውሉ ወይም የአካባቢ የጤና ክፍል፣ የአካባቢ የማኀበራዊ አገልግሎቶች ክፍል፣ ወይም ክልላዊ አገናኝ አካል ይጎብኙ። ውሳኔያችንን ይግባኝ ካሉ፣ ሰሚ ይኖርዎታል። ሰሚ ማለት በእርስዎ ፣ ከአንድ ሰው የሚደረግ ስብሰባ ነው
ከ
ከ Maryland Health Connection እና ከሰሚ ሓላፊ። ለምን ስህተት እንዳደረግን ለነሱ መናገር ይችላሉ።
ለመስማትዎ ለመዘጋጀት፥
- ከፈለጉ ጓደኛ፣ ዘመድ፣ እማኝ ወይም ጠበቃ ወደ መስሚያው ማምጣት ይችላሉ።
- ስለ እርስዎ ችግሮች ለመረዳት ሊያግዘን የሚችል ማንኛቸውን ሰነዶች ወይም መረጃ ማምጣት አለብዎት።
- በማንኛውም ጊዜ ስለ ብቁነትዎ በተመለከተ ሰነዶቻችንን መከለስ ይችላሉ።